“የዐይን ጤና እና ዲጂታል መሣሪያዎች፦ ምን መደረግ አለበት?”

  ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር 41ኛውን ዓለም አቀፍ እና 11ኛውን ሀገር አቀፍ የዐይን ጤና ሳምንት ምክንያት በማድረግ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በመገኘት ለሠራተኞች የዐይን ምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል። የማኅበሩ ዋና...

ስለዳሌ አጥንት አንጓ ስብራት ምን ያክል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳሌ አጥንት አንጓ ስብራት በጭን አጥንት የላይኛው ክፍል መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት የጤና እክል ነው። በአብዛኛው በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ ይከሰታል። በድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት በወጣቶች ላይም ሊከሰት ይችላል። ከአሚኮ ጋር...

አምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ እ.አ.አ በ2025 በአማራ ክልል የተለያዩ...

የሳምባ ምች በሽታን በምን መከላከል ይቻላል ?

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰውን ልጅ ከሚፈትኑት መሠረታዊ ጉዳዮች ውስጥ የጤና መታወክ ግንባር ቀደሙ ነው። የሳምባ ሕመም ደግሞ ጤናን ከሚያውኩት መካከል ተጠቃሽ ነው። በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ማንአለ...

የኩላሊት ጠጠር በሽታ ምልክት፣ ሕክምና እና መከላከያው

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በሽታው በኩላሊት ክፍል የሚከሠት ጠጠር ሲኾን በሥርዓተ ፍጭት መዛባት ምክንያት የሚከሠት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ይዘንጋው ይሁን በአሽከርካሪነት ሙያ ላይ የተሰማራ ወጣት ነው። በሥራ ላይ እያለ ከባድ ሕመም ስላጋጠመው...