“ባለፉት 10 ወራት 129 ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገብተዋል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት 10 ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል። የ2016 በጀት ዓመት የመጨረሻ የ100...
በአማራ ክልል መጠነኛ የገበያ መረጋጋት መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ ከባለፈው ጊዜ ጋር ሲነጻጸር መጠነኛ የገበያ መረጋጋት የሚታይበት የግብርና ምርት ዋጋ መኖሩን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ...
ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው የጥርሀሆ ድልድይ ለአገልግሎት ዝግጁ ኹኗል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የጥርሀሆ ወንዝ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ዝግጁ ኾኗል። የድልድዩ መገንባት ከፍተኛ የኾነ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንደሚያስገኝላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከዚህ በፊት በኅብረተሰቡ ላይ...
“የገበያ ትሥሥር እጥረት ለኪሳራ እየዳረገን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሽንኩርት አምራች ባለሃብት
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሰሊጥ፣ ከማሾ፣ ከአኩሪ አተር፣ ከጥጥ እና ሌሎች ሰብሎች በተጨማሪ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ፍራፍሬ በስፋት ይመረታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሃብቶች የተከዜን...
“በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን የሚያረጋግጡ መኾናቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ገለፁ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100...