“በማዕድን ዘርፍ ላይ እሴት ያልተጨመረበት የማዕድን ሃብት ወደ ውጪ እንዳይወጣ የሚል ሕግ እየተረቀቀ ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ እሴት ተጨምሮባቸው ለውጭ ገበያ ከሚቀርቡ ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መኾኑን ገልጸዋል። ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ በኢትዮጵያ የሚገኘው የዓለም የከበሩ ማዕድናት ማኀበርን...
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪው ችግሮች እንዲፈቱ እገዛ ማድረጉ ተጠቆመ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን መምራት የሚያስችል ለሦስት ዓመታት የሚቆይ እቅድ ወደ ተግባር አስገብቷል። ይህን ተከትሎ የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡
አፈጻጸሙ ከኩታ...
የንግድ ሥርዓቱን ጤናማ እና የተሳለጠ ለማድርግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ "የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት እና በተዋንያን መካከል ትስስር በመፍጠር የተሳለጠ ግብይት እንገነባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለጅምላ ነጋዴዎች እና ሸማች ማኀበራት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡...
የሌማት ትሩፋት ላይ የተሻለ ውጤት እየታየ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ።
ሰቆጣ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ መድረክ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩም...
“በአማራ ክልል ያለው የፋይናንስ አካታችነት ማዕቀፍ አሁን ካለበት 35 በመቶ ወደ 70 በመቶ ለማሳደግ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ፕሮግራም እንደ ሀገር ተቀርጾ እየተሠራ ሲኾን ይህንን አካታችነት ለማሳደግ ፕሮግራሙን ክልላዊ ማዕቀፍ በመስጠት እየተሠራ ነው። የብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ሁለት መሠረት በማድረግ የተዘጋጀውን የአማራ ክልል...