ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በበጀት ዓመቱ በርካታ ስኬቶችን ያገኘበት እንደነበርም የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል። ተቋሙ ከተጣራ ትርፍ...

የ2017 የፌዴራል መንግሥት በጀት 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን ተወያይቶ አጽድቋል፡፡ የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ...

“በገበያ ተኮር ምርቶች ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የምዕራብ ጎንደር ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመተማ ከተማ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር መሐመድ ተማም ከዚህ ቀደም የማመርተው ምርት ከራሴ የእለት ፍጆታ አልፎ ለገበያ የሚወጣ አልነበረም ይላሉ፡፡ የሚያመርቱት ምርትም ለገበያ ተፈላጊ አልነበረም፡፡ አርሶ አደሩ ራሳቸውን ለመለወጥ...

“በክልሉ 678 ሚሊዮን ብር ለሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተዘዋዋሪ ብድር ተመቻችቷል” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግዱ ዘርፍ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መለየት፣ የገበያ ማዕከላትን በማልማት እና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ወደ ሥራ ለማስገባት እንዲቻል ምክክር ተደርጓል። የኑሮ ውድነትን ሊያቃልሉ የሚችሉ ሃብቶች እያሉን በገበያ ማዕከላት እጥረት እና...

“ሕገወጥ የንግድ ሥርዓትን በማስወገድ ለንግዱ እና ለሸማቹ ማኅበረሰብ አመቺ የገበያ ልውውጥ እንዲኖር ይሠራል” የወልቃይት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ10...