“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ባንኮች ህልውናን ያስቀጠለ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ዝግ አድርጋ መቆየቷ ለዘመናት ፈተና ውስጥ እንድትወድቅ ማድረጉን...
“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ በማድረግ ሀገራዊ ዕድገትን በሚያስቀጥል አግባብ በጥብቅ ቁጥጥር የሚተገበር መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገልጸዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ...
የግድቡ መሠረት ድንጋይ ከተጣለበት ጀምሮ 20 ቢሊዮን ብር ገደማ ተሰብስቧል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማሥተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት እና የሚዲያ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኃይሉ አብርሃም እንደገለጹት ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዓባይ ግድብ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የግድቡ መሠረት...
ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የልማት ሥራዎችን ማከናወኑን የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት ማኀበር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለፉት አምስት ዓመታት ከሕብረተሰቡ በተሰበሰበ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን አስታውቋል::
የጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ዓለማየሁ ታደሰ ከአሚኮ...
የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። 7 ነጥብ 58 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፋልት...