ከ641 ሺህ ኩንታል በላይ የጥጥ ምርት ለመሠብሰብ እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመምሪያው የሰብል ልማት እና ጥበቃ ባለሙያው አቶ ደግሰው አየለ አካባቢው ለጥጥ ልማት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ልማቱ መስፋፋቱን ገልጸዋል፡፡ በዘንድሮው የክረምት ወቅት የጥጥ ልማቱን ምርታማነት ለማሳደግ ከ800 ኩንታል...

በአማራ ክልል 350 ሺህ ሄክታር መሬት ቡናን ለመልማት የተመቼ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ውስጥ ያለው አነቃቂ ንጥረ-ነገር ካፌን ይባላል። ቡና በዓለማችን ካሉ እጅግ አነቃቂ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው ምርት እንደኾነም ይነገራል። ኢትዮጵያ ቡናን በማምረት እና ወደ ውጭ በመላክ ከፍ ያለ...

በክልል ከ437 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አምራች ኢንዱስትሪዎች መስተናገዳቸውን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የ2016 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል። በውይይቱ ላይ የቢሮው ኀላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት በ2016 በጀት ዓመት ባለሃብቶች ክልሉ በገጠመው...

በአማራ ክልል ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ከ134 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በውይይቱ ላይ የቢሮው ኅላፊ እንድሪስ አብዱ እንዳሉት...

“የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተሟላ ሀገራዊ ዕድገት ያመጣል” ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ትግበራው የተረጋጋ፣ የተሟላና ቀጣይነት ያለው ሀገራዊ ዕድገት የሚያመጣ መኾኑን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የማሻሻያ ሂደቱ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና ዓለም ባንክን ጨምሮ በዓለም...