“ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ600 በላይ ባለሀብቶች ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ የብድር ተጠቃሚ አድገናል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብድር አቅርቦት አለመመቻቸት በሥራቸው ላይ ፈተና እንደኾነባቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ማንሳታቸውን ጠቅሰን መዘገባችን ይታወሳል። ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የካልሚ የዘይት ፋብሪካ እና...

ባለፈው 9 ወር የግብርናው ዘርፍ 2 ቢሊዮን የውጭ ምንዛሬ ማስገኘት መቻሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር የሀገሪቱን የ9 ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የሁሉም የክልል የግብርና ቢሮ ኃላፊዎች እና ተወካዮች በተገኙበት በሳይንስ ሙዚየም እያካሔደ ነው። በውይይቱ አዲስ የተጀመረው የሌማት ቱርፋት 26 ሺህ መንደሮችን መፍጠር...

ብሔራዊ ባንክ አምራች ኢንዱስትሪውን የሚደግፍ ማሻሻያ እያደረገ መሆኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ባንክ አምራች ኢንዱስትሪውን በፋይናንስ መደገፍ የሚያስችሉ ማሻሻያዎችን እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የፋይናንስ ተደራሽነት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የብሔራዊ ባንክ ገዢ...

የአዋሽ ባንክ 10ኛ ዙር ይቆጥቡ ይሸለሙ እድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዋሽ ባንክ ለደንበኞቹ ህይወታቸውን መቀየር የሚያስችል ሽልማት መስጠቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። የአዋሽ ባንክ ማርኬቲንግ ዳይሬክተር ዮሃንስ መርጋ አዋሽ ባንክ የይቆጥቡ ይሸለሙ ፕሮግራም ሦስት ዓላማዎች እንዳሉት ገልጸዋል። የመጀመሪያው ቁጠባና የውጭ...

ቢዝነስ ዜና : ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)

https://www.youtube.com/watch?v=E3x5wYvkee0