የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥትን የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲኾን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት...

አርሶ አደሮች በሕገወጥ የግብርና ግብዓት አቅራቢዎች እንዳይታለሉ ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ችግር ሰሞነኛ አጀንዳ ኾኖ ሰንብቷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ችግር በገጠመው ሀገራዊ ጉዳይ ግዥ የተፈጸመበት የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ...

ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር የውጭ ገንዘብ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ መርሐ ግብር አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና ባንክ አክሲዮን ማኀበር የውጭ ምንዛሬን ወደ ሕጋዊ መስመር በማስገባት ዜጎች በሕጋዊ መንገድ በባንክ እንዲመነዝሩ በማድረግ ሕገ ወጡን የጥቁር ገበያን ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል። ባንኩ ደንበኞቹንም ለማበረታታት...

ፀደይ ባንክ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለን አምባሳደር አድርጎ ሾመ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በ7 ነጥብ 75 ቢሊዮን ብር የተከፈለ እና በ11 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ካፒታል ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ መግባቱ ይታወሳል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መኮንን...

በመኸር እርሻ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ...