አርሶ አደሮች በሕገወጥ የግብርና ግብዓት አቅራቢዎች እንዳይታለሉ ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ችግር ሰሞነኛ አጀንዳ ኾኖ ሰንብቷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ችግር በገጠመው ሀገራዊ ጉዳይ ግዥ የተፈጸመበት የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ...
ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር የውጭ ገንዘብ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ መርሐ ግብር አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና ባንክ አክሲዮን ማኀበር የውጭ ምንዛሬን ወደ ሕጋዊ መስመር በማስገባት ዜጎች በሕጋዊ መንገድ በባንክ እንዲመነዝሩ በማድረግ ሕገ ወጡን የጥቁር ገበያን ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ባንኩ ደንበኞቹንም ለማበረታታት...
ፀደይ ባንክ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለን አምባሳደር አድርጎ ሾመ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በ7 ነጥብ 75 ቢሊዮን ብር የተከፈለ እና በ11 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ካፒታል ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ መግባቱ ይታወሳል።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መኮንን...
በመኸር እርሻ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ...
“መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ቢደረጉም ዋጋቸው ቀንሶ ወደ ማኅበረሰቡ መድረስ አልቻሉም” ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ባለው እጥረትና የዋጋ ንረት ምክንያት መንግሥት ምርቱን ለማቅረብና በተሻለ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ “የፍራንኮ ቫሉታ” አሠራርን ዘርግቷል። “ፍራንኮ ቫሉታ” አንድን ምርት በሙሉ ወይንም በከፊል ከቀረጥ...