የቻይናው ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ በዘርፉ መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ ማድረግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ቅድሚያ...

“በሩዝ ማሳ ላይ የዓሣ ጫጩት የማራባት ሥራ በጣና ዙሪያ ሁሉም ወረዳዎች ለመተግበር እየሠራን ነው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ባለፉት ሁለት ዓመታት የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ባደረገው ድጋፍ በፎገራ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በሩዝ ማሳ ላይ ዓሣ የማራባት ሥራ ተሠርቷል፡፡ በሁለት ቀበሌዎችና...

“ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ለመተግበር አሰራሩን እያዘመነ ነው” ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...

ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ወደ ተግባር ለመቀየርና ውጤታማ ለማድረግ አሰራሩን እያዘመነ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው የሚያሰራቸው የምርምር ውጤቶች ተጠቃሽነታቸው እያደገ መምጣቱን...

የፋይናንስ ተቋማት መሬትን ዋስትና በማድረግ አርሶ አደሮችን የብድር ተጠቃሚ ማድርግ እንዳለባቸው የአማራ ክልል መሬት...

ባሕር ዳር : ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛ ደረጃ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያላቸው አርሶ አደሮች መሬታቸውን እንደዋስትና በመጠቀም የብድር አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ የሕግ ማዕቀፍ ወጥቶለት ወደ ሥራ ተገብቷል። ይሁን እንጅ አብዛኛዎቹ አበዳሪ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥትን የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲኾን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት...