“የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ተግባራዊ ከተደረገ ጀምሮ የማኅበረሰቡ ወደ ጤና ተቋማት ተመላልሶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና መድኅን ዜጎች በጋራ ባቋቋሙት የጤና ፈንድ ያልታሰቡ የሕክምና ወጭዎችን ለማስቀረት የሚረዳ ስልት ነው። በአማራ ክልል ማኅበረሰቡ በሕመም ምክንያት የሚያወጣውን ከፍተኛ የሕክምና ወጭ ለመቅረፍ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ማኅበረሰብ...

“108 ኪሎ ሜትር መንገዶችን ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል። የኤጀንሲዉ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌትነት ዘውዱ በበጀት ዓመቱ 8 የጠጠር መንገዶችን እና 37 ድልድዮችን በ900 ሚሊዮን...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና መሳሪያ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀፓይጎ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለአማራ ክልል ጤና ቢሮ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአማራ ክልል በነበረው የወረራ ጦርነት በርካታ የጤና...

ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በማኅበራዊ ሚዲያ ያሰባሰበችዉን ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች። የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ አሊ ጋዜጠኛ...

የደሴ ከተማ የአስፓልት ፕላንት ማምረቻ ማሽን ግዥ ተፈጽሞ ወደ ከተማዋ መግባቱን ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዚህ ስኬት የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ለመላው የከተማዋ ነዎሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። የከተማዋ መሪዎች ባደረጉት ያለሰለሰ ጥረት በ71ሚሊየን 720ሺ ብር ግዥ የተፈፀመው የአስፓልት...