“በ2017 ዓ.ም በመስኖ 47 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታስቦ ወደ ተግባር ተገብቷል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል የተትረፈረፈ የገጸ ምድር እና ከርሰ ምድር የውኃ ሃብት ካላቸው ክልሎች ከንዱ ነው። ክልሉ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት አቅም እንዳለው ቢታመንም እስከአሁን...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለወጭ ንግድ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ 25 ምርቶችን ወደ ምርት ግብይቱ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና የላቀ የፈጠራ ሃሳብ ተግባራዊ በማድረግ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ የኾነ የገበያ መድረክ እና መጋዘን አገልግሎት መስጠትን ተልዕኮው በማድረግ እየሠራ ያለው የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ድርጅት...

“ከ400 ሺህ በላይ ቡክሌቶችን በማሳተም ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የ2017 ዓ.ም የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል። ተቋሙ በሙሉ አቅሙ ዜጎችን ማገልገል ከጀመረ አንድ ዓመት ማስቆጠሩን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር...

“በአማራ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 47 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት በከተሞች ይሠራል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...

“አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና የማምረት ግባችንን መትተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቡና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታ እንደኾነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቡና ልማት የታየው የዕድገት እርምጃም ይህንኑ እንደሚያንጸባርቅ ነው ያስገነዘቡት። “እጅግ አስደናቂ የኾነውን አንድ ሚሊዮን ቶን ቡና...