ሰራዊቱ የኢኮኖሚ አቅሞ ለሌላቸው ነዋሪዎች ቤት የመሥራት እና የመጠገን ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጠናው የሚገኘው ሰራዊት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ቦሌ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤታቸውን በገንዘብ እና በጉልበት በመስራት ድጋፍ አድርገዋል ። በዕለቱ የተገኙት ኮሎኔል ጌትነት ጅራ...

“መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡ መንግስት ለዓመቱ ገዥ...

ከ19 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ሰቆጣ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዝቋላ ወረዳ ፅፅቃ ከተማ 75 ሜትር ርዝመት ያለው የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ ዛሬ የክልሉና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። "የሚስቁ" ተንጠልጣይ የእግረኛ ድልድይ ከ5 ነጥብ...

“29 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ለሸማች ማኅበራት በማቅረብ እያጋጠመ ያለውን የዋጋ ንረት...

ፍኖተ ሰላም፡ ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሕገዎጥ ንግድና የዋጋ ንረትን በመከላከል የኑሮ ውድነቱን ለማስታገስ እየሠራ መኾኑን ገልጿል። የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ አቶ አበበ ድልነሳ በበጀት ዓመቱ 29 ሚሊዮን 480...

የመንግሥት ግዥና ንብረት አሥተዳደር ኢጅፒ የተባለ የግዥ፣ የጨረታ፣ የግብይትና ክፍያ መፈጸሚያ ሶፍትዌር አበልጽጎ ሥራ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ግዥና ንብረት አሥተዳደር አበልጽጎ ወደ ሥራ ያስገባው ኢጅፒ የተባለው የግዥ፣ የጨረታ፣ የግብይትና ክፍያ መፈጸሚያ ሶፍትዌር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ያስችላል ተብሏል። ወጪን ለመቆጠብም ምቹ መንገድ እንደኾነ የመንግሥት ግዥና...