አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ እገዛ እንደሚያደርግ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም...
አዲስ አበባ:: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አግራ ኢትዮጵያ በግብርናዉ ዘርፍ ሀገሪቱ የጀመረችዉን የለዉጥ ጉዞ በመደገፍ ግብርናን ለማዘመን እንደሚሠራ ነው የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር እና የአግራ የቦርድ ስብሳቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተናገሩት።
"የአፍሪካ አረንጓዴ የአብዮት ጥምረት" (አግራ)...
“በዘንድሮው ዓመት 12 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ተገዝቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና በ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ከምክር ቤት አባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገሪቱ የተፈጠረውን የማዳበሪያ...
“ሕገ-ወጥ ንግድ አሁንም ድረስ ሀገራዊ ፈተና ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጠቅላይ...
“ሥራ አጥነትን መቀነስ ሰላምን ያመጣል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የኑሮ ውድነትን እና የዋጋ...
“ስጋቶችን አጥበን፣ እድሎችን አስፍተን፣ እንደ ሀገር ጸንተን መኖር ይገባናል ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ስብራቶቿን ለመፍታት የዕቅድ ማሻሻያ በማድረግ እየሠራች መኾኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡
ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...