በደሴ ከተማ በጦርነት ወቅት ቤታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ቤት ንብረታቸው ወድሟል። የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፈንድ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በደሴ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች እና በከተማዋ...

የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው መኾኑን ወ/ሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)...

“ግብርን በታማኝነት አለመክፈል ሀገርን መስረቅ ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአሚኮ በሰጠው መረጃ የገቢ ግብር አሰባሰብ ሥራ ላይ ሕገ ወጥነት እንደ ሀገርም ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ፣መንግሥትና ሕዝብንም እየጎዳ ነው ብሏል። እናም በክልሉ ...

“የራሳችን አቅም ዋና አንቀሳቃሻችን፣ ዓለም ባንክ ደግሞ ደጋፊያችን ነው” የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

ደብረታቦር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ አሥተዳደር ውስጥ በ2015 በጀት ዓመት በ73 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

የ2016 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ኾኖ በምክር ቤቱ ጸደቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባዔ የ2016 የፌዴራል መንግሥት በጀት ዓዋጅ ቁጥር 1297/2015 ኾኖ ጸድቋል፡፡ የ2016 በጀት ዓመት በጀት 801 ነጥብ 6...