የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል ሥራ ላይ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹አልማን እደግፋለሁ፤ የትምሕርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል እሮጣለሁ›› የአልማ ሳምንት መርሐ ግብር ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ መርሐ ግብሩ እስከ ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም ይቀጥላል፡፡ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 በጀት ዓመት የገቢ ምንጮችን በማስፋት፣ በዋናነት ከመሠረታዊ ቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር ያሉ በርካታ ተቋማትና አጠቃላይ ደንበኞችን ማዕከል ያደረጉ የዲጂታል መፍትሔዎች፣ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የኔትወርክና...

በብቸና ከተማ አሥተዳደር ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ይበልጣል ባይህ የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ለረጅም ጊዜ ማገልገል ይችሉ ዘንድ ኀብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ አሳስበዋል። በጥቅሉ 25 ፕሮጀክቶች...

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።

👉 ከ2 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት አጓጉዟል። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት 3 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ 2 ነጥብ አንድ ሚሊዮን ቶን...

በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የዲጅታል ጤና ክፍል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መልካሙ እንዳሉት፤ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ...