በባቡር የሚጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ወደ ማሠራጫ ማዕከሎች እንዲደርስ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከጅቡቲ ወደብ በባቡር ተጓጉዞ እንዶዴ ባቡር ጣቢያ የሚደርሰውን የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ወደ ማሠራጫ ማዕከሎች እንዲደርስ በትኩረት እየተሠራ እና በባቡር ጣቢያው በየቀኑ በአማካይ እስከ 10 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች” ለሊሴ ነሜ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምጣኔ ሐብቱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ.ር) ገለጹ።
ኮሚሽነሯ በኢትዮጵያ ከስዊዘርላድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ...
በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት...
እንጅባራ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 34 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል።
የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ የጌጠኛ ድንጋይ...
“መንገድ እና ንጹህ መጠጥ ውኃ የክልላችን ሕዝብ የዘወትር ጥያቄዎች በመኾናቸው ምላሽ ለመሥጠት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የመንገድ...
“ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ...