“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...
በአማራ ክልል ከ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ከ1 ሺህ 800...
ከሚሴ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ 99 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው 23 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የከሚሴ ከተማ ከንቲባ ከድጃ አሊ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ፣በዓለም ባንክና...
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንቨስትመንቱን በከፍተኛ ደረጃ እንዳነቃቃው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከባለፈው በጀት ዓመት ጀምሮ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንቨስትመንቱን ዘርፍ በከፍተኛ ደረጃ እንዳነቃቃው ተገልጿል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ እንደገለጹት፤...
በአማራ ክልል ከ483 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 483 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አራት ሺህ 724 ባለሀብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ገልጸዋል።
የአማራ...
በፍኖተ ሰላም ከተማ በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች እየተመረቁ ነው።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው እየተመረቁ ነው።
መሠረተ ልማቶቹ የተገነቡት በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደርና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ ነው። ዛሬ እየተመረቁ...