“ብሪክስ የዓለም ምጣኔ ሃብታዊ ሥሪት ማርሽ ቀያሪ ክስተት ኾኗል” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር 2009 ላይ በአራት ሀገራት የተቋቋመው ብሪክስ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና መሥራች ሀገራቱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ በተቋቋመ በዓመቱ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን አካትቶ ተደራሽነቱን እስከ አፍሪካ...

ዓባይ ባንክ እና ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ አክሲዮን ማኅበርና በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ የተሰማራው ሳፋሪኮም በጋራ ለመሥራት የሥራ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። ዓባይ ባንክ ከሳፋሪ ኮም የ ኤም.ፒ ኤሳ ጋር የሥራ ስምምነት ውሉን መፈራረሙ ዓባይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን አስረከቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ አቧሬ አካባቢ በክረምቱ ወቅት የታደሱ ቤቶችን ለዐቅመ ደካሞች እና ለአረጋውያን ዛሬ ጠዋት አስረክበዋል። በዚህ ዓመት ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ...

በሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/2016 የመኸር እርሻ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ160 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ቢሮው ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አጀበ ስንሻው አምስት ሚሊዮን...

በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ምክንያት ምርትን ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ ባለመቻሉ የምርት እጥረት መከሰቱን የአማራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በብዛት ምርት ከሚገኝበት አካባቢ በመግዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ዋጋ እያረጋጉ እንደነበር የማሕበራቱ ሥራ አስኪያጆች ተናግረዋል። የግሽ ዓባይ ሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበር ሥራ አስኪያጅ ምትኩ አያሌው...