“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...

ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች የገጠር መሬት እንደሚያቀርብ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች በቋሚነትና በጊዜያዊነት መሬት በማቅረብ በገጠር ያለውን ሥራ አጥነት ለመቀነስ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። በገጠር አካባቢ የሚኖሩ...

“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና ይጫወታል” አቶ ካሳሁን ጎፌ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና እንደሚጫወት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከወጪ ንግድ ላኪ ማኅበራት እና ላኪዎች...

ለመጪው የዘመን መለወጫ በዓል በቂ የምርት አቅርቦት ወደ ገበያው ለማሰራጨት ዝግጅት ማጠናቀቁን የንግድና ቀጠናዊ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በበዓላት ወቅት የሚስተዋለውን የፍላጎት እና አቅርቦት አለመጣጣም እንዲሁም የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። እንደ ሀገር ያለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ባለፉት ሦስት...

ብሪክስ የጋራ ተደማጭነትን በማሳደግ አባል ሀገራቱ ያላቸውን ጥቅም የሚያስጠብቅ ጥምረት መኾኑን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሌ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምረቱ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ የተሰኘ የፋይናንስ ተቋም ያለው ሲሆን ለኢትዮጵያ አስፈላጊ የልማት ብድሮችን ማቅረብ የሚችል ነው ተብሏል። ከተቋቋመ 14 ዓመታት የኾነው የአምስት አባል ሀገራት ጥምረት ብሪክስ ከጊዜ...