የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ቆይታ ልዩ ልዩ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል። አዋጆች እና የተለያዩ አጀንዳዎችም ቀርበው የምክር...

በኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ እየደረሰ ያለውን ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር አፋሮች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አጠቃላይ በቀይ ባሕር የአፋር ሕዝቦች ላይ በኤርትራ መንግሥት እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ጭቆና አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ድርጅቱ በደናክል አካባቢ በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ...

“ከጉስቁልና ለመውጣት የራሳችሁን ሰላም ጠብቁ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአዲስ ቅዳም ከተማ እና ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...

ፍርድ ቤቱ የሕዝብ እንግልትን ለመቀነስ የለውጥ ተግባራትን እያከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች፣ ለሬጅስትራሮች፣ ለችሎት ጸሐፊዎች እና ለስካኒግ ባለሙያዎች በኢ-ፋይሊንግ ሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ሥልጠና ሰጥቷል። ‎የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን ወጭ...

“የግጭትን ጉዳት መርምሮ የተረዳ፣ ለሰላም ዋጋ ከፍሎ መሥራት አያቅተውም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች ከወልዲያ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እንደ ክልል ያስተናገድናቸው ግጭቶች ተዘርዝሮ የማያልቅ...