“የሰላም አማራጭን መከተል የስልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ ነው” ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር መክሯል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::

“ለአማራ መታገል፤ አማራን ማሰቃየት ከኾነ ይቅር” ወደ ሰላም የተመለሰ ወጣት

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሰላም ያልተነገረበት ዓለም እና ዓውድ የለም። ወላጆች የልጆቻቸውን ስም ሰላም፣ ሰላማዊት፣ ሰላሙ ማለታቸው ሰላምን አብዝተው የመፈለጋቸው ማሳያም ይሆናል። ከተሞችም ቢኾኑ ሀገረ ሰላም፣ ፍኖተ ሰላም ተብለው ሲጠሩ በምክንያት ነው።...

“የደንበኞች ሳምንት ባንኩ ሲሰጥ የቆየውን አገልግሎት የበለጠ ለማቀላጠፍ እና ውጤታማ ሥራ ለመሥራት የሚያስችል ነው”...

  አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት የመክፈቻ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደንበኞች ያሉት አንጋፋ ተቋም ነው። የደንበኞች አገልግሎት ሳምንት...

የምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በተጣጣመ መልኩ እየተተገበረ ያለ እና ውጤት...

  አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የግብርና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመኾን እየተገበረ ያለውን የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግማሽ ዓመት ግምገማ ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር መገምገም ጀምሯል። ፕሮጀክቱን ለመፈጸም የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ...