የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም በጋራ መሥራት ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት እየተካሄደ ነው። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም...

“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። "አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን ደህና...

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ እየተወያየ ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ዙሪያ መወያየት ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት በተለያዩ ሀገራዊ...

ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ ጠዋትም...

“ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ የፍርድ ቤቶች ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጠናከር አድርጓል”...

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራው፣ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና ፡ሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ፍርድ ቤቶች አባል የኾኑበት ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በድሬድዋ ከተማ ተካሂዷል። በደሬድዋ ከተማ...