የአገው ፈረሰኞች በዓል ገበያውንም አነቃቅቷል።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በደጋማዋ የእንጅባራ ከተማ በድምቀት ለማክበር ሁሉም አይነት ዝግጅቶች ተደርገዋል። ፈረሰኞች ፈረሶቻቸውን በሚገባ ሸልመው ለመውጣት ቸኩለዋል፤ እናቶች ባሕላዊ ምግቦችን በማዘጋጀት ተጠምደዋል፣ ወጣቶች የከተማቸውን የመንገድ ዳርቻዎች...

የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል።

ደሴ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው። የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በቦታው ተገኝተው የመስክ...

በእስቴ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በዝጎራ፣ ደንጎልትና መካነ ኢየሱስ ቀበሌ ሕዝባዊ የሰላም ውይይት ተካሂዷል። በሕዝባዊ ውይይቱ ስለ ሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር በስፋት ተነስቷል። እየገጠመ ያለውን...

ሰሜን ጎጃም ዞን የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ጎጃም ዞን የ2017 የበጋ የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ሥራውን በይልማና ዴንሳ ወረዳ አስጀምሯል። በወረዳው ሞሰቦ ቀበሌ በተጀመረው የልማት ንቅናቄ የቀበሌው ሕዝብን ጨምሮ የክልል፣ የሰሜን ጎጃም ዞን እና...

የተፈጥሮ ሀብትን እንደ ልጅ መንከባከብ ይገባል።

ሰቆጣ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ቤቶች የእውቀት ምንጭ ከመኾናቸውም ባሻገር ተማሪዎች የተፈጥሮ ፀጋዎችን ለይተው እንዲያውቁ እና እንዲመራመሩ የሚያደርጉ የምርምር ተቋማት ናቸው። ስለ ተፈጥሮ ሀብት ጠቀሜታም በአካባቢ ሳይንስ ትምህርት እንዲማማሩ ይደረጋል። በዋግ ኽምራ...