“ወይዘሪት አገው” የቁንጅና ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል።
እንጅባራ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአጠቃላይ 11 ቆነጃጅት ለውድድር የቀረ ሲኾን የመጀመሪያ ዙር ውድድሩን ያለፉ አምስት ተወዳዳሪዎች የሚለዩ ይሆናል።
በመቀጠልም በሚሰጠው ውድድር ከአምስቱ ሦስቱ ይመረጣሉ።
በመጨረሻም በዳኞች ማጣራት ተደርጎ ከብርቱ ፉክክር በኃላ "ወይዘሪት አገው"...
“ሚስ አገው” ዛሬ ከቆይታ በኃላ ትታወቃለች።
እንጅባራ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዋዜማ ደምቋል።ከድምቀቶቹ መካከል "ሚስ አገው" ወይም የአገው ቆንጆ የቁንጅና ውድድር ይገኝበታል። ይህ የቁንጅና ውድድር ለቀጣይ አንድ ዓመት ያህል የብሔረሰቡ የባሕል አምባሳደር በመኾን የምታገለግለዋ ቆንጆ ሴት...
“እየተከናወኑ ያሉ መሠረተ ልማቶች የነዋሪዎችን ፍላጎት የሚመጥኑ ናቸው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ
አዲስ አበባ: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን እና ግንባታቸው ተጠናቅቆ አገልግሎት እየሠጡ የሚገኙ መሠረተ ልማቶችን ጎብኝተዋል።
የጉባኤው ተሳታፊዎች ከጎበኟቸው መካከል የነገዋ ሴቶች ተሐድሶ እና...
የደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም ቦዝ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ...
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ሱዳን ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ ፒተር ላም ቦዝ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብቷል።
ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፤ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
“የአገው ፈረሰኞች በዓል ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ከሚመለከታቸው ጋር ሁሉ የጀመርነውን ሥራ አጠናክረን...
ባሕር ዳር: ጥር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሚኒስትር ማዕረግ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) ለአገው ፈረሰኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "የተከበርከው ሕዝባችን...








