የአገው ፈረሰኞች በዓል የባሕል እሴቶችን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጉልህ ሚና እየተወጣ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን "በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ባለው በዓል ላይ ፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች ታዳሚያን ተገኝተዋል።
በበዓሉ ላይ...
ከተማ ውስጥ የነበሩ የጽንፈኛ ኀይል አባላት በቁጥጥር ውለዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወር የተግባር አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ገብረሥላሴ...
“የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል” ቢልለኔ ስዩም
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች በዓል ለፌስቲቫል ቱሪዝም ገቢ ተቋዳሽ ለመሆን ያመቻቻል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ይገልጻሉ።
ኃላፊዋ 85ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ምስረታ በዓልን...
የአገው ፈረሰኞች በዓል የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፍት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው የአገው ሕዝብን ባሕል እና...
ፈረስ ለአገው ሕዝብ ትልቅ ባለውለታ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል "አርበኝነታችን ለአኹናዊ ሰላማችን"በሚል መሪ መልዕክት በደመቀ ኹኔታ በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ ፈረሶች እና ፈረሰኞች ለሀገር ነጻነት ሲሉ የከፈሉትን መስዋዕትነት እና የከፈሉትን ዋጋ በማሰብ የሚከበር...








