“ደም መቃባቱ ይብቃ በሚል ያለፈውን በመተው ወደ እርቅ መጥተናል” የጎሳ መሪዎች

ከሚሴ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በደዌ ሀራዋ ወረዳ ለረጅም ጊዜያት በተለያዩ ምክንያቶች ግጭት ውስጥ የነበሩ ጎሳዎች በሀገር ሽማግሌዎች እርቅ አውርደዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው እርቅ ያወረዱ የጎሳ መሪዎች እስከዛሬ አጥጋቢ ባልኾነ...

በሰላም ጉዳይ ሴቶች ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲኖራቸው እየተሠራ ነው።

ሁመራ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዘላቂ ልማት እና ሰላም ግንባታ ላይ የሴቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን የሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ጽሕፈት...

“በውይይት ጫካ ገብተው የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ እንዲከተሉ ማድረግ ተችሏል”የሰሜን ጎጃም...

ባሕር ዳር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ያለምዛፍ ጥላሁን በዞኑ በነበረው...

ኅብረተሰቡን በማሳተፍ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደሴ: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወራት አፈፃፀሙን የሁሉም ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር የሰላምና ጸጥታ ኀላፊዎች በተገኙበት እየገመገመ ነው። የከላላ ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ።

ጎንደር: ጥር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የስድስት ወር የሕግ ማስከበር አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ከጎንደር ከተማ እና ማዕከላዊ ጎንደር...