በሥነ ምግባር የተቃኘ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም ሕጻናት ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአፍሪካ ለ35ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ " የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ተከብሯል። በመርሐ...

ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች በጤናው ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በርካታ ሥራዎች መሠራቱን ገልጸዋል። አዲሱ ፍኖተ ካርታ...

“ባሕር ዳር ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ሲሠናኙ ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ እያሳየች ነው” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሚኒስትሮች...

ዕውቀትን፣ ቴክኖሎጂን እና ክህሎትን መሠረት ያደረጉ ማሻሻያዎች በማከናወን የአገልግሎት አሰጣጡን ማሳለጥ ይገባል።

ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ አሥዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል...

የፌዴራል መንግሥት እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተዋል። የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ...