የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ መሥራት ከቻሉ ሰላምን በዘላቂነት ማምጣት ይቻላል።
ባሕርዳር፡ ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች፣ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ተግባራት ዙሪያ ውይይት አድርጓል።
ከተማ አሥተዳደሩ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና...
አባቶች የቆዩ የኢትዮጵያ እሴቶችን ተጠቅመው ለዘላቂ ሰላም መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
ጎንደር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወገራ ወረዳ እና ከአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በዘላቂ ሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ በሁለቱም አሥተዳደሮች ያለውን አንጻራዊ ሰላም...
የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሰላም መጽናት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ።
ደሴ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ''ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት'' በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
በምክክር መድረኩ ከደሴ ከተማ...
መድኃኒት የተላመደ በሽታ የማኅበረሰብ ስጋት እየኾነ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ መድኃኒት የተለማመዱ ጀርሞችን ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
እ.ኤ.አ 2050 መድኃኒቱን በተላመደ ጀርም አማካኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ...
ወንድም በወንድሙ ላይ መዝመት ከአማራ ሕዝብ እሴት ያፈነገጠ ነው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር "ዘካሪ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።...








