ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት የሚወጡ አዋጆች እና ሕጎች ተፈጻሚ ሊኾኑ ይገባል።
ደብረ ታቦር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን የማጠቃለያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ...
አካል ጉዳተኞችን ከተረጅነት በማላቀቅ የፖለቲካ ተሳትፏቸውን ማሳደግ ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኞችን ከተረጅነት በማላቀቅ የፖለቲካ ተሳትፏቸውን መጨመር እንደሚገባ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አካል ጉዳተኞች ፌዴሬሽን አስታውቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ...
የቋንቋ እና የባሕል ብዝኃነት ለሀገራችን ውበት እና መገለጫዎች ናቸው።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 2ዐኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቅምብቢት ወረዳ እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ በጋራ ተከብሯል።
በዕለቱ የበዓሉ ተሳታፊዎች...
ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ለተጓዦች ምቾት የምትፈጥር ናት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ጀልባን ሥራ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ መንገደኞችን አሳፍራ ወደ ደልጊ በማቅናት መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምራለች።
በኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና...
የደብረ ማርቆስ ከተማን ገጽታ የሚቀይሩ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ደብረማርቆስ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ከአምስት ዓመቱ የአሻጋሪ የዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ የተቀዱ ዕቅዶችን በማቀድ ወደ ሥራ መገባቱ ተገልጿል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ...








