ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀበለ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ወደ ሕዝብ መመለሱ ተገልጿል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ...

የደብረ ማርቆስ – ደብረ ኤሊያስ – ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ – ጭምት ከተማ መንገድ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሁለት ዓመታት በፊት የግንባታ ሂደቱ ተስተጓጉሎ የነበረው የደብረ ማርቆስ - ደብረ ኤሊያስ - ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ - ጭምት ከተማ መንገድ ግንባታ ሂደት...

የኮሪደር ልማት ለጎንደር ከተማ ከውበትም በላይ ችግሮችን የፈታ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ የከተማዋን ማስተር ፕላን ለመጠበቅ የሚያግዝ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። ‎ ‎በጎንደር ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ አንደኛው ዙር ተጠናቅቆ ሁለተኛው...

ሕገ ወጥ ንግድን ለመከላከል ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምርት ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ጸረ ኮንትሮባንድ ጥምር ግብረ ኃይል የወንጀል ጉዳይ ቴክኒክ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የተገኙት...

“ትኩረት የሚያሻው የስኳር በሽታ”

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስኳር በሽታ በደም ውሰጥ የተዛባ የደም መጠን መኖር ማለት ነው። ይህ የሚኾነው ሰውነታችን በደም ውስጥ ያለውን የግሉኮስ መጠን በአግባቡ መቆጣጠር በማይችልበት ጊዜ ነው። ይህም በደም ውስጥ ያለው የስኳር...