የትብብራችንን ፍሬ በዓባይ አየን።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያውያን የገንዘብ፣ የላብ፣ የእንባ፣ የደም እና የሕይወት መስዕዋትነት ፍሬ ዛሬ እውን ኾኗል። ይሄ ሁሉ በአንድ ላይ እና ያለስስት የተከፈለበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውጣ ውረዶችን አልፎ ለሪቫን መቁረጥ...

ሕዳሴ በይቻላል የሥራ መንፈስ የደፈርነው ፕሮጀክት ነው።

ገንዳ ውኃ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መመረቅ አስመልክቶ የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች እና መንግሥት ሠራተኞች ሃሳባቸውን ለአሚኮ ሰጥተዋል። የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋሻው አራጋው...

“ይህ ቀን ለኢትዮጵያ የትንሣኤ ቀን ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4 "የማንሠራራት ቀን" በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በምክትል...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ መመረቅን አስመልክቶ ደስታቸውን ገለጹ።

ሁመራ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ የደስታ መግለጫ ሥነ ሥርዓት የሁመራ ከተማ አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ ሰልፍ አድርገዋል። በሰልፉ ላይ ከተገኙት መካከል የባጃጅ አሽከርካሪው ዮሐንስ አዛናው ግድቡ የሕዝብ አንድነት ፍሬ መኾኑን ገልጿል። የሁመራ ከተማ ነዋሪው አቶ ነጋ ባንቲሁን...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሌላኛው ሰንደቅ ዓላማችን ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በራሳችን የገንዘብ አቅም ከሕጻን እስከ አዋቂ፣ ከተማሪ እስከ መንግሥት ሠራተኛ፣ ከአርሶ አደር እስከ ተመራማሪ፣ ከጉልት ነጋዴ እስከ አስመጭ እና ላኪ የታተሩበት ነው። ከገጠር ነዋሪው እስከ...