ሀገር የምታተርፈው ከሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር ነው።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን አለምነህ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት ምርጫ ዜጎች የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤትነታቸውን የሚያረጋግጡበት መሳሪያ ነው። የሥልጣን...

“ጦርነት ለማንም አይበጅም” ፍቅሩ ሙሉዬ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ እና ጓደኞቹ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ እዝ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ተስፋየ አያሌው ፍቅሩ ሙሉዬ ቀደም...

ሠርቶ እንጂ ነጥቆ አይከበርም።

  ደብረብርሃን፡ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የአካባቢው ነዋሪዎች ያጋጠመው የሰላም ዕጦቱ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመከወን ችግር ፈጥሮብናል ብለዋል። ሰላም እና...

ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀበለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳስ የነበረው ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። ላለፉት ዓመታት በሰሜን ወሎ በላሊበላ እና በአካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን...

‎በገና እና ዐቢይ ፆም

‎‎ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በገና ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚቀርብበት፣ ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚውል መሣሪያ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያኗ በገናን ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ ይዛው እንደዘለቀች እና ሃይማኖታዊ ምስጢራትን እንደያዘም ይነገራል። ‎ ‎በዐቢይ ፆም...