‎የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሦስተኛ መደበኛ ጉባኤውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሦስተኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤውን አስመልክቶም ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የአዴኃን የጥናት እና ምርምር ኀላፊ አዲሱ ጉልላት (ዶ.ር) ድርጅቱ ባካሄደው ጉባኤ የአማራ ሕዝብ የጸጥታ ችግሮችን...

ከአስከፊ ግጭት ፈጥኖ መውጣት ለነገ የማይባል ተግባር ነው።

ደሴ፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሠላም እና የልማት ጉዳዬች ላይ ከተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክረዋል። በውይይት መድረኩ ከወረዳው፣ ከፊጣ...

በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጩን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ እና አካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም አማራጭ...

የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ መዋቅራዊ ሽግግርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት፣ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። ተቋሙ እያከናወናቸው በሚገኙት ተግባራት...

“ፖሊስ የተሟላ የሚኾነው ፖሊሳዊ፣ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ፣ አሕጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ዕውቀቶች ሲኖሩት ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለጎጃም ቀጣና ፖሊስ መሪዎች እና አባላት በተቋማዊ ሪፎርም፣ ጅኦ-ስትራቴጂ እና በፖሊስ አመራር ጉዳዮች ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው በአማራ ክልል...