በምዕራብ ጎንደር ዞን የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ተጀመረ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ልማት ሥራው በገንዳ ውኃ ከተማ ዙሪያ በፈንድቃ ተፋሰስ ተጀምሯል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ የአካባቢውን ሰላም...
ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰሊጥ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የቅባት እህሎችን በማምረት እና ወደ ውጭ በመላክ ከሚታወቁ አካባቢዎች ውስጥ የአማራ ክልል ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደሚቀመጥ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ መረጃ ያሳያል።
የምርት አቅርቦቱ እና ግብይቱም እየተሻሻለ...
ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር የሁሉም ኀላፊነት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን "ሰብዓዊ መብቶች፣ የዕለት ከዕለት ፍላጎቶቻችን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
“ሰላምን ለማረጋገጥ እውነት ላይ የተመሠረተ ምክክር ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...
“ለሰላም ትክክለኛው ጊዜ ትናንት ነበር፤ ትናንት አልፏል፤ ዛሬም ግን አልረፈደም” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ደባርቅ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ላይ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የክልል እና የመከላከያ ሠራዊት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ መልዕክት ያስተላለፉት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና...








