መሪዎች በየአካባቢው ያሉ እምቅ ሃብቶችን ለይተው ሊያለሙ ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''በመደመር መንግሥት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ መካከለኛ መሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን እና...

ለወቅቱ የሚመጥን የአመራር ጥበብን በማረጋገጥ ሀገራዊ የልማት ዘርፎች ውጤት እንዲያስመዘግቡ መሥራት ይጠበቃል።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "በመደመር መንግሥት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ መልዕክት ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ለአመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የቀጣይ ተልዕኮዎችን በመስጠት ተጠናቅቋል። ሥልጠናው በአመራሩ መካከል የሚስተዋሉ የአስተሳሰብ እና...

“ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን የፖሊዮ ክትባት ለመስጠት ታቅዷል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታኅሣሥ 3 እስከ ታኅሣሥ 6/2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) መከላከያ ክትባት በባሕር ዳር መቅረዝ አጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩም...

ግጭት ሕዝብን ያሰቃያል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ሰላምን ለማረጋገጥ ጥረት ስናደርግ ኖረናል፤ ነገር ግን ሰሚ አጥተን ነው የቆየነው ብለዋል። ጦርነት አንፈልግም፤ እኛ የምንፈልገው...

የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት የክልሉ ግብርና ቢሮ በትኩረት እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሥራን ማዘመን ዘርፉ ለኢኮኖሚ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ ሚናው የጎላ ነው፡፡ የአርሶ አደሮችን ድካም፣ጊዜ እና የምርት ብክነትን በመቀነስ ተገቢውን ጥቅም ማግኘት የሚቻለው የግብርና ቴክኖሎጂን በአግባቡ መጠቀም ሲቻል መኾኑም ብዙ...