የመሪዎችን አቅም ወደ ተቋም ግንባታ ማሳደግ የትኩረት አቅጣጫ ነው።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ለዘጠኝ ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የቆየው የመካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል።
ሥልጠናው ሀገራዊ እና ክልላዊ ሁኔታዎችን...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀምሯል።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ የእጅ እና የእግር መስለልን በማስከተል ሕጻናትን ለሞት እና ለዘላቂ የአካል ጉዳት የሚዳርግ በሽታ ነው።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሽታው የሚያደርሰውን ጉዳት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት...
“ከዚህ በላይ የግፍ ጽዋ እንዲፈስ መፍቀድ አይገባም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደጋ ዳሞት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ...
የበጋ መስኖ እርሻ የደቡብ ወሎ ዞን አርሶ አደሮችን ሕይወት እና ኑሮ እየቀየረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የበጋ ስንዴ እርሻ ሥራ አስጀምሯል። ሥራው የተጀመረው በጎለልሻ መስኖ ልማት ላይ ሲኾን የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን፣...
የሰብዓዊ መብት አያያዝ እና የማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዘዴን የተመለከተ ሥልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሰብዓዊ መብት አያያዝ እና በማኅበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዘዴዎች ዙሪያ በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ...








