ጤናማ እና አምራች ኃይል ለማፍራት ማኅበረሰቡን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል።

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክን በገንዳ ውኃ ከተማ አካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

የጤና መድኅን አገልግሎትን በስኬታማነት ማከናወን የመሪዎች ቁልፍ ተልዕኮ ነው።

ሁመራ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑን ነዋሪዎች በሙሉ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲኾኑ እየሠራ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። የዞን እና የወረዳ መሪዎች የተሳተፉበት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና...

የዲስክ መንሸራተት ምንደድን ነው?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሽታው አስቸጋሪ ስሜት ያለው ለመንቀሳቀስ፣ ለመቀመጥ፣ ጎንበስ ብሎ የፈለገውን እቃ ለማንሳት የሚቸግር ትልቅ እክል የሚፈጥር ነው። ወይዘሮ አዝመራ ጌጤ የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው። ወይዘሮዋ በመጀመሪያ በሽታው ሲጀምራቸው ያለምንም ጉዳት...

የመሪዎችን አቅም ወደ ተቋም ግንባታ ማሳደግ የትኩረት አቅጣጫ ነው።

እንጅባራ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ለዘጠኝ ቀናት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የቆየው የመካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል። ሥልጠናው ሀገራዊ እና ክልላዊ ሁኔታዎችን...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀምሯል።

እንጅባራ: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ የእጅ እና የእግር መስለልን በማስከተል ሕጻናትን ለሞት እና ለዘላቂ የአካል ጉዳት የሚዳርግ በሽታ ነው። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሽታው የሚያደርሰውን ጉዳት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት...