የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ከፌደራል እና ከክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት...

የማኅበረሰብን ደኅንነት ለመጠበቅ የሴቶችን ጥቃት በትብብር መከላከል ይገባል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ የሴቶች ጥቃትን መከላከል ላይ ያተኮረ ምክክር ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመምሪያው ኀላፊ እመቤት ደሳለኝ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ 189 ሴቶች ጥቃት ደርሶባቸዋል ነው ያሉት። ከእነዚህ...

ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ መጠቀምን ተግባራዊ ያደረጉ ሀገራት ከፍተኛ እድገት አስመዝግበዋል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2018ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ማንኛውም ነዋሪ ራሱን የሚገልጽበት እና መብቱን የሚያረጋግጥበት መለያ ነው። የዐይን፣ የፊት እና የጣት አሻራን ከግል መረጃ ጋር በማቀናጀት ኢትዮጵያ ላይ የሚኖር ከአምስት ዓመት ጀምሮ ያለ ማንኛውም ዜጋ...

በኮምቦልቻ ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ውጤታማ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሣት እና ዓሣ ሃብት ልማት ቢሮ በክልሉ እያከናወናቸው ካሉት ተግባራት መካከል የሌማት ትሩፋት አንዱ ነው። ቢሮው በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ለብዙኀን...

ጤናማ እና አምራች ኃይል ለማፍራት ማኅበረሰቡን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል።

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክን በገንዳ ውኃ ከተማ አካሂዷል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...