ስልጠናው በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን መለየት የሚያስችል አቅም የፈጠረ መኾኑን ሰልጣኞች ተናገሩ።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሳስ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''በመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የነበረው የመካከለኛ መሪዎች ስልጠና ተጠናቅቋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ሰልጣኝ መሪዎች ስልጠናው በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን እንዲለዩ ያደረገ መኾኑን...

አጥፊዎች የደሴን ሕዝብ አንድነት እና ፍቅር መናድ አይቻላቸውም።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም የክልል እና የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች " በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት...

ማኅበረሰቡን ያላቀፈ የወንጀል መከላከል ተግባር ውጤታማ ሊኾን አይችልም።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሲሰጥ የቆየው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጎጃም ቀጣና ፖሊስ መሪዎች እና አባላት የጂኦ ስትራቴጂክ እና የአመራር አቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቅቋል፡፡ በሥልጠናው ማጠቃለያ...

“ሰው አክባሪ ለኾነው የጎንደር ከተማ ሕዝብ ታላቅ ክብር አለኝ” ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

ጎንደር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ" የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች በጋራ ነው ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየመከሩ የሚገኙት። ምክክሩ በዋናነት በከተማዋም...

“ከሰላም ትሩፋት መጠቀም ሲገባን የግጭት ገፈት ቀማሽ ኾነን ቆይተናል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...