“የባሕር በርን ማስመለስ ከዘመኑ አርበኞች የሚጠበቅ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ በሚገኘው 85ኛው የአርበኞች ድል ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወራሪ የፋሽስት ኃይሎች ዘመናዊ የጦር መሣሪያ ይዘው ቢመጡም አርበኛ አባቶች እና እናቶች...
የምሥራቅ ዕዝ ኮር በወሰደው እርምጃ የጠላት የቡድን መሣሪያና ትጥቆችን መማረኩ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በባሕርዳር ዙሪያ መሸንቲ አካባቢ የሀገር ኩራት የሆነው የምሥራቅ ዕዝ ኮር አንድ ሬጅመንት ባደረገው ስኬታማ ኦፕሬሽን የፅንፈኛዉን የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን መማረኩ ታውቋል።
የሬጅመንቱ የሠራዊት አባላት በቆራጥነትና በላቀ...
“ኢትዮጵያዊነት ማንነት ነው፤ ይህን ማንነት ማስከበር ደግሞ የትውልዱ ድርሻ ነው”
ባሕዳር፡ ሚያዚያ 27/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአርበኞች ቀን የድል ቀን ብቻ አይደለም። የቀደምት አባቶችን ተጋድሎ፣ የሀገር ፍቅር፣ ጽናት፣ አንድነት እና ኢትዮጵያዊ ሥነልቦና ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተምር ትልቅ የታሪክ መዝገብ ጭምር ነው።
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ገረመው...
ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የነጻነት ንቅናቄ አስኳል ናት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታጋይነት አንድ ግለሰብ ብቻውን ወይም ከሌሎች ሰዎች ጋር ስለ ሀገር ክብር የሚያካሂደው ተጋድሎ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አርበኞች ደግሞ የታጋይነት ቁልፍ ማሳያ ናቸው።
አርበኞች በጦር እና በጎራዴ የጠላትን መሣሪያ እየቀሙ ስለ...
“ትናንት የተከፈለውን መስዋዕትነት መዘከር ወደፊት ለመስፈንጠር ፋይዳው የጎላ ነው” አሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ደሴ፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያ የክልሉ የሚሊሻ 30ኛ ዓመት በዓል እና የዕውቅና መርሐግብር አካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው ሚሊሻዎች የተሰጠን ዕውቅና ለቀጣይ ሥራ የሚያነሳሳ እና ሀገር ውለታችንን እንዳልዘነጋችው ያሳየን ነው ብለዋል። በቀጣይም...







