“በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከሚከናወኑ ተግባራት በተጓዳኝ ለግብርና ልማት በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው”...
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከሚከናወኑ ተግባራት በተጓዳኝ ለግብርና ልማት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ርዕሠ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር...
“በዝናብ እጥረት ምክንያት በዚህ የምርት ዘመን ሦስት ቀበሌዎች ምርት አይኖራቸውም” የምሥራቅ በለሳ ወረዳ
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተደጋጋሚ ባጋጠመው የዝናብ እጥረት በርካታ ወገኖች ለችግር መጋለጣቸውን በማእከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ አስታውቋል፡፡
የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ቡድን መሪ ሽፈራው ማሞ በርካታ...
“የዋግኽምራ ሕዝብ ሕግና ሥርዓትን አክብሮ የሚያስከብር የሰላም ተምሳሌት ነው” የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች ከወቅታዊ የሰላም እጦት ችግር የፀዱ ስለመኾናቸው ተገልጿል፡፡ የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አዘዘው አዳነ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሕዝብ ሀገር ለማጽናት በተደረገው ሀገራዊ...
“ ኑ ስለ ሀገራችን ሰላምና ፍቅር በአንድነት እንጸልይ” ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድይፍራው
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሽን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል መስከረም 21 ይከበራል፡፡ በአራቱም ንፍቅ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ከበዓሉ ለመሳተፍ ወደ ግሽን ደብረ ከርቤ ይጓዛሉ፡፡ በርካቶችም ከውጭ ሀገራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ ሁሉም በአንድነትና...
የሰብል ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱ ይታወሳል፡፡ እስከ አሁን የምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖችን የቅርብ መረጃ ሳያካትት የዕቅዱ 94...








