በአማራ ክልል በ14 ከተሞች የመሬት ምዝገባ (ካዳሥተር) ሥራ እየተሠራ መኾኑን መሬት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መሬት ለአንድ ሀገር ምጣኔ ሃብታዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገት ዋነኛው ሃብት ነው።
መሬት የእድገት ዋነኛ የምጣኔ ሃብታዊ ምንጭ እንደመኾኑ ለብልሹ አሠራርም የተጋለጠ እና የመልካም አሥተዳደር ችግር መኾኑን...
“ደራሽ ፈላጊ ወገኖች፤ በማጣት የተዘረጉ እጆች”
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወትሮው “ሞትና ክረምት አይቀረም” እያሉ የሚናገሩት የሀገሬው ሰዎች ክረምት ሲቀር በዘመናቸው አይተዋል። ጉም እየጎተቱ፣ ዶፍ የሚያወርዱት ወርሃ ሰኔ፣ ሐምሌ እና ነሐሴ ያለ ዝናብ አልፈዋል፡፡
ጋራ እና ሸንተረሮቹ ያለ...
“በድርቅ እና በአንበጣ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር እየተሰራጨ ነው”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መላሽ ዓለሙ ይባላሉ። በጃናሞራ ወረዳ የአይጠጠር ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ በርካታ ንብረቴን አሳጥቶኛል ይላሉ። ቤተሰቦቻቸው ለከፋ ችግር መጋለጣቸውንም ተናግረዋል።
አርሶ አደር መላሽ እንዳሉት በድርቁ ምክንያት...
”ለአካል ጉዳተኞች ተቋማዊ ውክልና በመስጠት ምላሽ መስጠት ያስፈልጋል” የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን
ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል እና የልማት አጀንዳዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ፣ ተደራሽ እና አካታች እንዲኾኑ የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አሳስቧል።
የምጣኔ ሃብታዊ ሥርዓቱም ኾነ የሥራ ዕድል ፈጠራው አካል...
“ማኅበረሰቡ የተሻለ የጤና አገልግሎት እንዲያገኝ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክረን እንቀጥላለን” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 ዓ.ም እቅድ ትውውቅና የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን በየደረጃው ካሉት የጤና ዘርፍ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ የተገኙት የቢሮው...








