“የብሩህ አዕምሮ ሽልማት ፕሮጀክት ለቀጣዮቹ 18 ዓመታት የሚቀጥል ነው” አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማኅበር

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማኅበር በሰሜን ሸዋ ዞን ባለፉት 22 ዓመታት በአከባቢ ጥበቃ ላይ ዋና ትኩረቱን አድርጎ እየሠራ ይገኛል። ማኅበሩ ከአጋር አካላት ጋር በመቀናጀት በዞኑ ከፍተኛ ውጤት ለሚያስመዘግቡ የ12ኛ...

“በወጣቶች ማኅበራዊ ተሳትፎ እና በስፖርቱ ዘርፍ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል” የአማራ ክልል ወጣቶች እና...

ደሴ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም፣ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ እና የበጀት ዓመቱ አንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀምን በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው። የቢሮው ምክትል ቢሮ ኀላፊ ተሾመ...

በአማራ ክልል 13 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ እስከ ኅዳር 21/2016 ዓ.ም 12 ነጥብ 92 ቢሊየን ብር ሰብስቧል። በክልሉ በ2016 የበጀት ዓመት በአጠቃላይ 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር...

የሴቶችን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል ፍትሕ አካላት ቅንጅታዊ ሥራዎችን በመሥራት ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ተግባር እንዲፈጽሙ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበር የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የዓለም አቀፉን የፀረ ፆታዊ ጥቃት መሠረት አድርጎ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ማኅበሩ በየዓመቱ ከሕዳር 15 እስከ ሕዳር 30 ድረስ የነጭ ሪቫን...

የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሰራ መኾኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በከተማዋ ከሚገኙ ነጋዴዎች ጋር በመተባበር መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ እያደረገ መኾኑን የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጿል። በደሴ ከተማ የሚገኙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት...