“ግብርና የልማት እና የእድገት የጀርባ አጥንት በመኾኑ ሰላም ይፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ላይ ያተኮረ ክልላዊ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል...
“የልደት በዓል በመላው ክልላችን በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምሥጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት መልእክት የልደት በዓል በመላው ክልላችን በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ፤ በተለይም ደግሞ በታሪካዊቷ እና በደማቋ ላሊበላ ከተማ ያለምንም ችግር እንዲከበር ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምሥጋናዬን በራሴ...
ንጉሥም ቅዱስም የኾነው የላሊበላ ልደት እና የእጆቹ ሥራ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለማችን ካሉት አስደማሚ ኪነ ሕንጻዎች መካከል ይመደባል። በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያውም በሥልጣኔ አልባነት ተፈርጆ “ጨለማው አህጉር” በተባለው አፍሪካ ውስጥ መገኘቱ አነጋጋሪነቱ እና አመራማሪነቱ እንደቀጠለ ነው።
ምዕራባውያን የሥልጣኔ አሻራቸው...
“የልደት በዓል በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቅቋል” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የውጭ ሀገር ዜጎች...
ሦስት የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ጥሪ አደረጉ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙት ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች የነባርና አዲስ ተማሪዎችን የመመዝገቢያ ጊዜ አስታውቀዋል።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰታወቀው የ1ኛ ዓመት ጀማሪ መርሐ...








