“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት”

ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን “ከተራ” የሚለውን ቃል ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ነው ይሉናል፡፡ ኪዳነ ወልድ ክፍሌም “ከተራ” የሚለውን ቃል ዘጋ፣ አቆመ፣ አገደ ወይም ከለከለ ሲሉ ይፈቱታል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። የጥምቀት በዓል በሰላም ተጀምሮ በሰላም እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከጸጥታ ኀይሎች ጋር በጋራ እየሠሩ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል። ዲያቆን...

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

ከመንፈሳዊ ገጽታው ባሻገር የሀገርና የሕዝብ ሀብት ለሆነው፤ የክፋትን እድፍ አጥበን የምናስወግድበት እንዲሁም የጥላቻና የቂም ሰንኮፍን ነቅለን ለምንጥልበት የጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ፡፡ የጥምቀት በዓል በመላው ሀገራች አካባቢ በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ሲሆን ንስሐ፣ ድኅነትን እና ትህትናን...

አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክርቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የጥምቀት በዓል በመላው ሀገራችን በጉጉት የሚጠበቅ በአደባባይ የሚከበር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትዉፊቱን ጠብቆ...

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦታት የሚያልፍበትን መንገድ አጸዱ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦታት የሚያልፍበትን መንገድ አጽድተዋል፡፡ በሥፍራው የሚገኘው ሬጅመንት ዋና አዛዥ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ሠራዊቱ የመዝገበ ምህረት ቅድስት ማርያም ታቦት የሚወጣበትን...