የከተሞችን ልማት ዘላቂነት ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር የከተሞችን የመልማት አቅም መግታቱን የጎንደር እና ደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ጎንደር ከ200 ዓመታት በላይ የሀገሪቱ መናገሻ የነበረች፣ 17 ነገሥታት የነገሱባት፣...

ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው እንደሚሠሩ በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ግሽ ዓባይ ከተማ ከገጠር ቀበሌዎች ከተወጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ...

“ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የሚታየው አዝማሚያ ተገቢነት የሌለው ብቻ ሳይኾን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ከሰሞኑ በትግራይ ክልል በኩል የተፈጸመውን ትንኮሳ በተመለከተ አንስተዋል፡፡ መንግሥት ስምምነቶቹ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት...

“በአማራ ክልል እየተወሰደ ባለው ውጤታማ እርምጃ ክልሉ ወደ ተሻለ ሰላም እና መረጋጋት መጥቷል” ለገሰ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም መንግሥት ችግሮችን በሰላማዊ አማራጮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ የቆየ እና ሁልጊዜም ለሰላም በሩ ክፍት መኾኑን...

የማኅበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝም (ስልተ ቀመር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልጎሪዝም የሚለው ቃል በኮምፒውተሩ ዓለም በጣም የተለመደ ቃል ነው፡፡ ከዘርፉ ባለሙያዎች ውጨ ያሉ ሰዎችም ቃሉን አልፎ አልፎ ሲጠቀሙት እናስተውላለን፡፡ አልጎሪዝም ታዲያ ምንድን ነው? በአማርኛ መግለጽስ እንችላለን? እነዚህ እንደመንደርደሪያ ያስቀመጥናቸው...