ጄኔራል አበባው ታደሠ አሁናዊ የሰላም ሁኔታን በተመለከተ ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ጋር ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አሁናዊ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም በወደፊት የሥራ አቅጣጫ ላይ ከማዕከላዊ...

የአማራ ክልል አድማ ብተና አባላት ሕዝባቸውን ለመካስ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸው አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ እና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች ላይ የተሰማሩ የአድማ ብተና አባላት እንደተናገሩት በተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መሠረት ተሃድሶ በመውሰድ የሕግ ማስከበሩን ግዳጅ ውጤታማ በኾነ መንገድ እየፈጸሙ ይገኛሉ። አባላቱ...

የወልድያ ከተማን ጨምሮ የአጎራባች ወረዳዎችን ተስፋ ከፍ ያደረገው የጤና ተቋም ግንባታ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ ጤና መምሪያ ኀላፊ ዘላለም ጌታቸው ከተማ አሥተዳደሩ ካለው የሕዝብ ብዛት አኳያ አምስት የጤና ጣቢያዎች ቢያስፈልጉትም ማኅበረሰቡ በሁለት ጤና ጣቢያ ብቻ እየተገለገለ አንዳለ ገልጸዋል። ይህ ደግሞ ተገልጋዩ ማኅረሰብ...

በ18 ወራት ይጠናቀቃል የተባለው ፕሮጀክት?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2003 ዓ.ም ግንባታ ሲጀመር በሦስት ዙር ግዙፍ ፋብሪካ ለመገንባት ታቅዶ ነበር። ይሁን እንጅ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ዘግይቶም ቢኾን ወደ ግንባት መግባት የቻለው...

“የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ከባሕላዊ አሠራር መውጣት ይጠበቅብናል” አቶ ኃይሉ ግርማይ

ሰቆጣ: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የእናቶች፣ ሕጻናት እና የአፍላ ወጣቶች ጤና እና ሥርዓተ ጾታ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩም የብሔረሰቡ ዋና አሥተዳዳሪን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የሃይማኖት...