የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማደረግ የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኅላፊ አቶ ሽፈራው አየለ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ጭማሪ እና የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት እየተሠራ ስለመኾኑ...
ለ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ከውጭ ተጓጉዟል።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2016/17 የምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ከውጭ ተጓጉዞ ጂቡቲ ወደብ ደርሷል ተብሏል። ወደብ ከደረሰው ማዳበሪያ 11 ሚሊየን 79 ሺህ 21 ኩንታል ወደ ሀገር...
የዓለም የላብ አደሮች ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የላብ አደሮች ቀን የሚከበረው በበርካታ የዓለም ሀገራት የነበሩ ላብ አደሮች ለነጻነታቸው ሲሉ ያደረጉትን ታሪካዊ ትግል እና ያስመዘገቧቸውን ሥኬቶች ለማስታወስ ነው። በካናዳ እና በአሜሪካ የላብ አደሮች ቀን በሚል...
ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ገበያን የማረገጋት ሚናቸው የጎላ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በቂ የምርት አቅርቦት እንዲኖር በማድረግ ገበያን የማረገጋት ሚናቸው የጎላ መኾኑ ተገልጿል፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የንግድ ትርኢትና አውደ ርዕይ ተከፍቷል፡፡
በደብረ ብርሃን ከተማ...
ዘመናዊ ማሽን እና የሩዝ ምርት ጥራት
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አማራ ክልል የተለያዩ የሰብል ዓይቶች የሚመረትበት ክልል ነው፡፡ በክልሉ ለምግብነት፣ ለውጭ ምንዛሬ እና ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚውል ሰፊ ምርት ይመረታል፡፡ በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሩዝ አንደኛው ነው፡፡ ሩዝ በደቡብ ጎንደር...








