“በቀጣይ ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥባቸው አዳዲስ የፓርቲ መመሪያዎች ይሰጣሉ” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀትና ዘርፍና የኢንስፔክሽን ዘርፍ የ10 ወራት የአፈጻጸም የግምገማና የፓርቲ መመሪያዎች የሥልጠና መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ በባለፉት 10...

በባሕርዳር ከተማ ለመሠረተልማት ሥራዎች ውጤታማነት የማኅበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ለሁለንተናዊ እድገቷ እና የለውጥ ጎዳናዋ መፋጠን ጉልህ ድርሻ ያላቸው ውብ እና ማራኪ ገጽታን የተጎናፀፉ፤ እንዲሁም ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው የመንገድ መሠረተ ልማቶች የጥራት እና ፍጥነት ደረጃቸውን ጠብቀው...

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤን በማንገብ አፍሪካን ለማስተሳሰር እየሠራ ነው” አቶ መስፍን ጣሰው

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካዊያንን እርስ በእርስ የማቀራረብ እና ከተቀረው የዓለም ክፍል ጋር የማስተሳሰር ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጸዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ...

በቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኙ የግብርና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር ) የተመራ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር የመሠረተ...

“ሰላምን ለማምጣት አስታራቂ፣ ታራቂ እና አንቂ መኾን ከሁሉም ዜጋ ይጠበቃል”መንግሥቱ ቤተ፣ የደብረብርሃን ከተማ ምክርቤት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ምክር ቤት "ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ "በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው የሰላም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ አሰተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ሀገር በቀል የግጭት...